Diaspora Services LLC

Diaspora Services LLC Diaspora Services, LLC is authorized to legalize and expedite your Documents from A to Z, from the U.S.

State and Federal Government Offices and the respective Embassy in Washington D.C.,

ከወደ እንግሊዝ የሚሰማው ዜና እንዲህ ይላልበእንግሊዝ ማንቸስተር የሚኖረው የ29 ዓመቱ ኤርትራዊ ፍቃዱ የማነ፣ በሐምሌ 2025 በሶሻል ሚዲያ የተወቀቃታትን የ19 ዓመት ወጣት አስገድዶ በመድፈ...
08/30/2026

ከወደ እንግሊዝ የሚሰማው ዜና እንዲህ ይላል
በእንግሊዝ ማንቸስተር የሚኖረው የ29 ዓመቱ ኤርትራዊ ፍቃዱ የማነ፣ በሐምሌ 2025 በሶሻል ሚዲያ የተወቀቃታትን የ19 ዓመት ወጣት አስገድዶ በመድፈር እና ከአቅሟ በላይ እስከምትሆን ድረስ በማነቅ ከባድ ጉዳት አድርሶባታል።
ጥቃቱን ካደረሰ በኋላ ለስድስት ቀናት ተሰውሮ የቆየ ሲሆን፣ የስልኩን ኤስዲ ካርድ በመቀየር ማስረጃ ለማጥፋት ቢሞክርም ፖሊስ ከወንጀሉ ቦታ ባገኘው የዲኤንኤ (DNA) ማስረጃ በቁጥጥር ስር አውሎታል።
ፍቃዱ የቀረበበትን ክስ ቢክድም፣ በቼስተር ክራውን ፍርድ ቤት ጥፋተኛ ሆኖ በመገኘቱ የ8 ዓመት እስራት ተፈርዶበታል፤ እንዲሁም ስሙ በወሲብ ወንጀለኞች መዝገብ ላይ ለዘላለም እንዲሰፍር ተወስኗል።
የእንግሊዘኛውን ዘገባ በኮመንተ ቦታ ላይ ይከታተሉት።

Fikadu Yemane, a 29-year-old Eritrean national living in Manchester, has been jailed for 8 years after ra**ng a 19-year-old woman and strangling her until she nearly passed out.
The attack occurred in Crewe in July 2025 after they met via social media. Yemane fled the scene and remained on the run for six days, attempting to cover his tracks by changing his phone's SD card, before being arrested in Manchester.
Despite his claims that the interaction was consensual, DNA evidence linked him to the scene. Following a 10-day trial at Chester Crown Court, a jury convicted him of r**e and intentional strangulation. In addition to his prison sentence, he was placed on the S*x Offenders' Register indefinitely.

Community announcementToday is the Day! We are delighted to invite you as we gather to celebrate Ayni-Wari today, Saturd...
08/29/2026

Community announcement
Today is the Day!
We are delighted to invite you as we gather to celebrate Ayni-Wari today, Saturday, August 29!
All of our community members are warmly invited to join us for a special appreciation dinner reception.
We would also like to extend our deepest gratitude to our fellow Tigrayans who, while not formal members, generously shared their time, energy, and brilliant ideas to make this year’s Ashenda celebration such a wonderful success. You are our honored guests for the evening, and this dinner is our small way of saying a heartfelt "thank you" (Yeqeniyelna) for everything you do.
Event Details:
* Date: Today — Saturday, August 29, 2026
* Time: 5:00 PM
* Location: Tigray House 4304 Rhode Island Ave, Brentwood, MD 20722
We truly look forward to sharing a wonderful evening of food, community, and togetherness with each and every one of you!

Happy Birthday to my dear friend, mentor, poet, author, journalist, and community builder, Essayias Lisanu Bezabh.For ma...
08/22/2026

Happy Birthday to my dear friend, mentor, poet, author, journalist, and community builder, Essayias Lisanu Bezabh.
For many years, you have used your voice, wisdom, and talent to educate, inspire, and unite people across the Ethiopian diaspora. Through your books, radio programs, interviews, poetry, and community gatherings, you have touched countless lives and helped preserve our culture, values, and love for one another.
Your radio interviews have always inspired others. You have a special gift for discovering new voices, recognizing hidden talents, and bringing them to the forefront so they can share their gifts with the community. Through your platform, many individuals have found encouragement, confidence, and opportunities to grow.
Today we celebrate not only your birthday but also your dedication, humility, and service to the community. May God continue to bless you with good health, peace, wisdom, and many more years of impactful work.
Happy Birthday, Essayias Lisanu Bezabh! We are grateful for your friendship, mentorship, and leadership.

07/30/2026

የተወደዳችሁ በዲያስፖራ ራዲዮ የጥበብ እንኑር ወዳጆች በያለችሁበት!
የዚህ የሐምሌ ወር ወርሀዊ የስነ ግጥምና የወግ ገበታ በመርሀ ግብሮች መደራረብና በአስቸኩዋይ ጉደዪች የተነሳ የማይከናወን መሆኑን ስንገልፅ በታላቅ ይቅርታ ነው።
ከጥበብ እንኑር ዝግጅት መምሪያ

07/16/2026

የባለ ቅኔው ልደት
መልካም ልደት ባለቅኔው ልበ ቅኑ ኢሳይያስ ልሳኑ
ሰላም ወገኖች ዛሬ ለእኔ እና ለባልደረቦቼ ልዩ ቀን ነው።
ገጣሚ ባለቅኔ ደራሲ እና ጋዜጠኛ ኢሳይያስ ልሳኑ የልደት ቀኑ ነው ዛሬ፡፡ በፍልሰታዋ ቀን እንድወለድ ፈቃዱ ሆናል ይልና የሰባት ወር ልጅ ነኝ እንደምታውቂው ሁሌም የማይቀር ማስጠንቀቂያ ነው። ስለነበረ የልደት ቀኑን እንደገና ከሁለት ወር በኋላ እንዳከብርለት ይፈልጋል፡፡ የተወለድኩት በኪዳነምህረት እለት ጡት የሻትኩት የቅዱስ ገብረኤል እለት ብሎ መላዕክቱ ለሱ ሲሉ እለት የተሰጣቸው ያስመስላቸዋል እናም እመቤቴንም ደግሞ ያሳደገኝንም አባቴን ገብርኤልዬን ይሻማኛል፡፡ አዎን ልክ ነው ትህትና እና ሞገስ እውቀት እና ጥረት ከፈቃደ እግዚአብሔር ውጭ እንዴት ይሆናል፡፡ ለማንኛውም እንኳን ተወለድህ ኢሱዋ ፡፡ እናም የፌስ ቡክ ጓደኖቼ እንዲሁም የጥበብ ቤተሰቦች በአንድነት ለወንድሜ ፤ ለመምህሬ ፤ ኢሳይያስ ልሳኑ በመልካም ምኞት መግለጫችሁ ከኔ ጋር እንድትሆኑ ወደድሁ፡፡ ኢሳይያስ ልሳኑ ደራሲ ነው ስንል ለህትመት ያበቃቸው ፤ ከቀንም ቀን፤ ከአለት ደም አወጣም፤ ቀዳሚ ቃል ፤የሚሉ መፅሃፍትን ገጣሞና ባለቅኔ ስንለው ፤ ስደት፤ ቀናሁ በጨረቃ ቁጥር አንድ፤ ቀናሁ በጨረቃ ቁጥር ሁለት የስነ ግጥም ለተደራሲ ያቀረበ፤ ወግ ይወግጋል ብንል የውቤው ልሳን ወጎች እንዲሁም የሰንበት ወግን ፤የዋንቃ ጉዞ ሰላሳ በሶስት የኢትዮጵያ ወግ ፅፎ ያስረከበን በአጠቃላይ ያልታተሙትን እና በህትመት ላይ ያሉትን ሳናነሳ ለስነፅሁፍና ለኢትዮጵያን ተደራስ በጠቅላላ ስምንት መፅሃፍትን ያበረከተ ሲሆን ፡፡ ከኢትዮጵያ ራዲዮ ባደገበት ሞያውና በተማረው ትምህርት በሃገር ቤት በኢትዮጵያ ራዲዮ ከነበረበት ግዜ ውጭ በሃገረ አሜሪካ ለነፃነት ራዲዮ መስራች እና ለ20ዓመት ያገለገለ ሲሆን በአሁኑ ሰዓት ደግሞ ኢትዮ ዳያስጶራ ራዲዮን በመመስረት እነሆ ለአስር አመት ያህል ትክክለኛ መረጃ ለአድማጭ በመስጠት የሞያ ስነምግባሩን የጠበቀ ሞያ ባለቤት ነው፡፡ ዛሬ ደግሞ የሚዲያውን የሚዲያውን አድማስ በማስፋት በእየእለቱ በቪዲዮ የውይይት እና ልዩ የሆነ መርሃ ግብር በማዘጋጀት ህብረተሰብን ሰኞ እንቁዎቻችንን መፈለጊያ ለመልካምነት የተጉትን ማወደሻ ፤ ማክሰኞ ጥበብን ማድመቂያ ጥበበኞችን ማጉያ ጥበብ እንዳትርቅ መለመኛ፤ ሮቡዕ መረጃን ለህዝብ መዝጫ እራሱን እንዲያነቃ ማድረጊያ ፤ ሀሙስ ይቅርታን ማጉያ ለይቅርታ የሚሆን ልብ መፍጠርያ ፤ አርብ ትዳርን ማጠንከሪያ ፍቅርን ትውልድ እንዲጠብቅ መወያያ ፤ ቅዳሜ የእማማ አፍሪካ ጥሪ በአየር እንዲናኝ ይሰራል እሁድ ቤተሰባዊ ውይይት ግልፅ ግልፁን እንነጋገራለን ይላል እሲ ምን ያልቅበታል። ኢሳይያስ በጥበብ እንኑር መድረኩ ላለፉት ስምንት አመታት በየወሩ የስነግጥምና የወግ ገበታ መርሃ ግብር በማዘጋጀት የህብረተሰብ አንድነት እና ፍቅር ግንባታውን እንደተያያዘው ነው፡፡ ማነው ኢሳይያስ ልሳኑ ለምትሉ ትንሽ ልበል ብዬ ነው፡፡ ኢሳይያስ እንደእግዚአብሔር ፈቃድ ይህንን ሚዲያ ባይዘው ኖሮ ሳስበው የነፃ ፕሬስ ትርጉም በማህበረሰብ ውስጥ ትርጉሙ ግራ ይገባኝ ነበር፡፡እናም ለዚህ የኢትዮጵያ ድንቅ ልጅ ኢሳይያስ ልሳኑ በዛብህ ለሁለት መልካም ልጆቹ አባት ፤ ለባለቤቱ መልዕክተ አብረሃም ጥሩ ባል መልካም አፍቃሪ እንኳን ተወለድህ ማለት ሲያንስህ ነው፡፡ እንኳን ተወለድህ እግዚአብሔር በበለጠ በበረከት እና በእፁብ ድንቅ ጥልቅ ጥበባዊ ፀጋ ይጠብቅልን ፡፡
ግን አንድ ነገርትዝ አለኝ እንዴት እናኒን ማለትም እናቱ ናት (ወይዘሮ አይናለም ) አሸንዳ ጨፍራ ሳይሆን አይቀርም በሰባት ወር አንተን የወለደችው፡፡ ኢሱዬ አንተ ዘጠኝ ወር ቢሞላህ ምን ልትሆን ነበር? ውርዬን (ወይዘሮ መልዕክት አብረሃምን ) ባለቤቱ ናት እጠይቃታለሁ ፡፡ በዚህ አጋጣሚ ለደራሲ በዓሉ ግርማ ልዩ ፍቅር ስለነበረው የመጀመርያ ልጁ ስም በዓሉ ኢሳይያስ ነው ያለው፡፡ ምርጥ የአባቶን ቅኝት ተመልክታ የምትራመድ ውድ ሴት ልጁ መክቢተ ክብር ኢሳይያስ (ገጌ፤ ማያ) ቅፅል ስሞ ነው ምርጥ አባት እንዳላት በዚህ አጋጣሚ ልንገራት ፡፡ በድጋሚ መልካም ልደት፡፡💥🎊🎉🎊🎊💥🎊🎉🎉💐💥🎊🎉🎉
ቅድስት አቤን ኤዘር

07/04/2026
Happy Independence Day!Zed Wondimu – An Unsung Hero and a True Community LeaderAs America celebrates Independence Day, i...
07/04/2026

Happy Independence Day!
Zed Wondimu – An Unsung Hero and a True Community Leader
As America celebrates Independence Day, it is also a fitting time to recognize individuals whose perseverance, leadership, and service have strengthened communities across the nation.
Today, Zed Wondimu, founder and CEO of Zed Consultant, shared a meaningful Independence Day message on her page, reminding us of the values of freedom, justice, and opportunity.
Many in the Washington metropolitan area remember Zed as the former owner of the iconic Zed Restaurant in Georgetown, Washington, D.C. As one of the pioneering Ethiopian restaurants in the region, it introduced countless Americans and international visitors to the richness of Ethiopian cuisine, culture, and hospitality. The restaurant even appeared in major film productions, helping bring Ethiopian culture to a wider audience.
Zed's impact extends far beyond her success as a business owner. She has been a tireless advocate for Ethiopian women and immigrant entrepreneurs, encouraging them to believe in themselves, pursue their dreams, and build successful businesses. Through mentoring, professional training, and generous support, she has invested her knowledge, time, and resources to help others grow. Her leadership has opened doors and inspired many women to become confident leaders in their own communities.
This Independence Day, Zed also encouraged readers to revisit her memoir, Slanted Justice. The book is a powerful and deeply personal account of her journey as an Ethiopian immigrant pursuing the American Dream. It honestly describes the challenges she faced within the American legal system while building a successful business and raising a family. Through her story, she shines a light on the obstacles that many immigrants and marginalized communities encounter, while demonstrating the resilience, determination, and courage required to overcome them.
Slanted Justice is more than a memoir; it is a story of hope, justice, perseverance, and the enduring belief that hard work and determination can overcome adversity. It is an inspiring read for anyone who values freedom, equality, and opportunity.
On this Independence Day, we celebrate not only America's freedom but also the remarkable contributions of leaders like Zed Wondimu, whose work continues to strengthen communities, empower women, and inspire future generations.
Happy Independence Day, Zed! Thank you for your outstanding leadership, your dedication to empowering others, and your lasting contributions to the Ethiopian-American community. Your story is a reminder that the American Dream is built by courageous people who refuse to give up.
Diaspora Radio

Address

3045 Columbia Pike #AAA
Arlington, VA
22204

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Diaspora Services LLC posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to Diaspora Services LLC:

Shortcuts

Featured

Share