מולו גוג'ם אנתנך

מולו גוג'ם אנתנך יועצת נדל"ן יועצת נדל"ן בRE/MAX we קריית אתא והסביבה. נשמח לסייע לכם במציאת הבית.

07/08/2021

שבוע מבורך.

07/04/2021

ראיון בשפה אמהרית..

קונים או מוכרים נכסים? אשמח לסייע לכם....התקשרו ב 0549288318

ቤት መግዛት ሆነ መሸጥ ለሚፈልጉ በ 0549288318

✅ኃላፊነቶች ሊሸከማቸው የሚችል ጫንካ ወዳለው ሰው ያመራሉ። ~አልበርት ሁባርድ ~✅ክፉን ሰው በትህትና ማስተናገድ በህመሙ ላይ መርዝ እንደመርጨት ይቆጠራል። ~ሱፊዝም ~ ✅ከመግባባት ከመተዛዘ...
04/12/2020

✅ኃላፊነቶች ሊሸከማቸው የሚችል ጫንካ ወዳለው ሰው ያመራሉ። ~አልበርት ሁባርድ ~
✅ክፉን ሰው በትህትና ማስተናገድ በህመሙ ላይ መርዝ እንደመርጨት ይቆጠራል። ~ሱፊዝም ~

✅ከመግባባት ከመተዛዘን ፍቅር ይወለዳል። ~ስባህት ገ/እግዚአብሔር ~
✅ደን ውስጥ ሳለሁ ሁለት መንታ መንገዶች አጋጠሙኝ፣ እኔም እግር ያልበዛበትን መረጥኩ። ~ሮበርት ፍሮስት ~
✅ዓለም ለመደሰት በተዘጋጁ ሰዎች ተሞልታለች፣ ነገር ግን አንዳቸውም እየተደሰቱ አይታዩም። ~ሮበርት ሲዊስ ስተቬንሰን ~
✅ሴትን ቆንጆ ያደረጋት እግኢአብሔር ነው። ግን ማራኪ ያደረጋት ሰይጣን ነው።😳~ ስቴቨን~ ምን ለማለት ፈልጎ ይሆን ስቴቨን🤔
✅ከኃይለማሪያም አብዲሳ የትርጉም መጽሐፍ የተወሰደ✅
መልካም ሰንበት ውድና የተከበራችሁ የፌስቡክ ወዳጆቼ/ቤተሰቦቼ❤️ שבת שלום מבורכת.

መስጠት በእርግጥም ለጋስነት ነው። ስትሰጥ ግን የተቀባዩን ማፈር እንዳታይ ፊትህን አዙር።  ~ካህሊን ጅብራን ~። יום מבורך🙏😍
26/11/2020

መስጠት በእርግጥም ለጋስነት ነው። ስትሰጥ ግን የተቀባዩን ማፈር እንዳታይ ፊትህን አዙር። ~ካህሊን ጅብራን ~።
יום מבורך🙏😍

በሰው ልጅ እግር ላይ ብትቆምበት ክንፍ አበጀህለት ማለት አይደለምን!? "ካህሊን ጅብራን" שבוע טוב חברים יקרים🙏
25/10/2020

በሰው ልጅ እግር ላይ ብትቆምበት ክንፍ አበጀህለት ማለት አይደለምን!? "ካህሊን ጅብራን"
שבוע טוב חברים יקרים🙏

27/09/2020

גמר חתימה טובה!

Address

Beersheba

Opening Hours

Monday 09:00 - 21:00
Tuesday 09:00 - 21:00
Wednesday 09:00 - 21:00
Thursday 09:00 - 21:00
Friday 09:00 - 14:00
Sunday 09:00 - 21:00

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when מולו גוג'ם אנתנך posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category