23/08/2026
ለአሜሪካ የኢሚግራንት ቪዛ አመልካቾች በሙሉ የተበሰረ መልካም ዜና! 🇺🇸✈️
የኒውዮርክ ፌዴራል ፍርድ ቤት የ75 ሀገራት ዜጎች የኢሚግራንት ቪዛ ሂደት እንዳይቀጥል ተደርጎ የነበረውን እገዳ ያነሳ ሲሆን፣ የቪዛ አሰጣጥ ሂደቱም በመደበኛው አሰራር እንዲቀጥል ተወስኗል።
የእርስዎም የቪዛ ሂደት ዘግይቶ ወይም ተቋርጦ የነበረ ከሆነ፣ አሁን ሰነዶችዎን፣ ፎርሞችዎን እና ማስረጃዎችዎን በትክክል አዘጋጅተው የሚጠብቁበት ትክክለኛው ጊዜ ነው!
ባሚ ቪዛ ፎርም ምን ያግዝዎታል?
✅ የማመልከቻ ፎርሞችን ሙሉ በሙሉ እና በትክክል መሙላት
✅ የሰነዶች ዝግጅት እና የኤምባሲ መመሪያዎች ማረጋገጫ
✅ ለማንኛውም ቪዛዎች አስፈላጊውን ሙያዊ ምክር መስጠት
📍 ይምጡና ያናግሩን፡ ሺሮሜዳ፣ አዲስ አበባ (በቀጥታ ከአሜሪካ ኤምባሲ ፊት ለፊት)
📲 ስልክ / ዋትስአፕ (WhatsApp): +251978160624 / +251988336148