Abraham Asfaw

Abraham Asfaw Informations de contact, plan et itinéraire, formulaire de contact, heures d'ouverture, services, évaluations, photos, vidéos et annonces de Abraham Asfaw, Judiciaire, Addis Ababa, Paris.

አንድ መድረክ ለይ ቻርሊ ቻኘሊን ለተመልካቾች አንድ ቀልድ ቀለደና ሁሉም ታዳሚዎች በጣም ሳቁ።  ...........አሁንም ያንኑ ቀልድ መልሶ ነገራቸው። ከመጀመርያው ይልቅ ጥቂት ሰዎች ብቻ ሳ...
19/08/2024

አንድ መድረክ ለይ ቻርሊ ቻኘሊን ለተመልካቾች አንድ ቀልድ ቀለደና ሁሉም ታዳሚዎች በጣም ሳቁ። ...........
አሁንም ያንኑ ቀልድ መልሶ ነገራቸው። ከመጀመርያው ይልቅ ጥቂት ሰዎች ብቻ ሳቁ።
...................
አሁንም ለሶስተኛ ጊዜ ያንኑ ቀልድ ለሶስተኛ ጊዜ ደግሞ ነገራቸው። ነገር ግን ማንም አልሳቀም።.......................

(በአንድ ቀልድ ደጋግማቹ ካልሳቃቹ ለምን በአንድ ችግር ደጋግማቹ ለምን ታዝናላቹ? በዚህ አለም ላይ ምንም ቋሚ ነገር የለም። ደስታም ሀዘንም ተመላላሽ ናቸው። በሳቅንበት መኩራት ባዘንበት ተስፋ መቁረጥ የለብንም። ከደስታ በኃላ ሀዘን ከሀዘን በኃላም ደስታ ተራቸውን እየጠበቁ ይመላለሳሉ።)

🇪🇹🇪??

#ተባረሩ። 🙏🙏

Adresse

Addis Ababa
Paris

Site Web

Notifications

Soyez le premier à savoir et laissez-nous vous envoyer un courriel lorsque Abraham Asfaw publie des nouvelles et des promotions. Votre adresse e-mail ne sera pas utilisée à d'autres fins, et vous pouvez vous désabonner à tout moment.

Partager