5G Intelligence

5G Intelligence Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from 5G Intelligence, Jimmaa, Jimma.

Teddy Afro ያቺ ሀገርህ ሞታለችና ዳስ ጣል!===========ያ በበረሃ የሰባው፣አውቆ ያድራል ወይ ደጋ፣ እውነቱን ነው ሰውዬው፣አምርሮ የሚያለቅሰው፣ምላስ ታስሮ ሲዝል፣ ስጋ ይርገበገባል...
17/04/2026

Teddy Afro
ያቺ ሀገርህ ሞታለችና ዳስ ጣል!
===========
ያ በበረሃ የሰባው፣
አውቆ ያድራል ወይ ደጋ፣
እውነቱን ነው ሰውዬው፣
አምርሮ የሚያለቅሰው፣
ምላስ ታስሮ ሲዝል፣
ስጋ ይርገበገባል፣
የታለቢ ላም ጡት ሲደርቅ፣
ጥጃ መጮሁ አይቀርም፣
እኔም ያንተን ቁስል አውቃለሁ፣
ሳልጠይቅክህም መልሱን አላጣ፣
አዎን ያቺ አገርህ ሞታለችና፣
አልቅሰህ እርምህን አውጣ!

አዎን፣ ያቺ አገርህ ሞታለች!

እንደ ግል ሀብት አይተህ፣
ዘር ቆጥረህ የምትወርሳት፣
አንተን "የቤት ልጅ" አድርጋ፣
እኛን እንደ ለማኝ አይታን፣
ያቺ አንድ ቋንቋ - አንድ ሃይማኖት ብላ፣
መከራን ያወጀችብን፣
ያቺ አንዱን ከፍ አድርጋ፣
ሌላውን ክንፍ የሰበረች፣
ለብሔር ብሔረሰቦች፣
እኩል ድርሻ ያልሰጠች፣
አንተን እንዲሞቅህ፣
እኛ ማገዶ ያረገች...

የግል ሀብትክ ሆና፣
እጣንክ የሚታጠንባት፣
የአንዱን ደም አፍስሳ፣
ለሌላው የምትዘመርለት፣
ሰው በማንነቱ ምክንያት፣
አንገቱን ደፍቶ የሚሰቃይባት፣
ያቺ ልሙጥ አገርህ ሞታለች፣
አፈሩ ይቅለላት!

Anuwar Sultan Nagaadee softy kan beektu yoo qabaatte mana gaddaa kanatti ergi😂
16/04/2026

Anuwar Sultan Nagaadee softy kan beektu yoo qabaatte mana gaddaa kanatti ergi😂

ስንፈተ ፖለቲካ የገጠማቸውና የፖለቲካ መካን አቢቹን ንቅንቅ ማድረግ አይችሉም!!!
04/04/2026

ስንፈተ ፖለቲካ የገጠማቸውና የፖለቲካ መካን አቢቹን ንቅንቅ ማድረግ አይችሉም!!!

Abdi Getachew Abebe  🏆🏆🏆
04/04/2026

Abdi Getachew Abebe 🏆🏆🏆

ስንፈተ ፖለቲካ የገጠመውን  ጃ War ዶክተሩ ማከም ጀምረዋል💉ይቅናዎት ክቡርነቶ 🙏
31/03/2026

ስንፈተ ፖለቲካ የገጠመውን ጃ War ዶክተሩ ማከም ጀምረዋል💉ይቅናዎት ክቡርነቶ 🙏

Address

Jimmaa
Jimma

Telephone

+251929178090

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when 5G Intelligence posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share