21/09/2024
ዋቢን እናስተዋውቅዎ!
ዋቢ የህግ ሙያን ለማዘመን፣የዜጎችን የህግ ግንዛቤ ለማሳደግ እንዲሁም የህግ አገልግሎቶችን ለማመቻቸት ቁልፍ ሚና የሚጫወት ድህረ ገፅ ነው።
ዋቢ የሚሰጣቸዉ አገልግሎቶች
- የሰበር ውሳኔዎች፣ አዋጆች፣ መመሪያዎች፣ ስምምነቶች እና የመሳሰሉትን የህግ ሰነዶች ያካተተ ሰፊ የህግ ላይብረሪ
- የተረጋገጡ ጠበቆችን በነጻ ተደራሽ የሚያደርግ የጠበቆች ዝርዝር
- የተለያዩ የህግ ጉዳዮች ላይ ያተኮሩ ብሎጎች
- የህግ ትርጓሜዎችን የያዘ የህግ መዝገበ ቃላት
- ኦንላይን የህግ ምክር
ዋቢን ይጎብኙ!
Wabilaws.com