Ethio Legal Hub

Ethio Legal Hub Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Ethio Legal Hub, Legal, Addis Ababa.

የኮንዶሚንየም ቤት ሽያጭ ==============የኮንዶሚንየም ቤት የደረሰው ሰው ለ3ኛ ወገን በሽያጭ ወይም በስጦታ ሊያስተላልፍ የሚችለው ቤቱን ከገዛ 5 አመት ሲሞላው ብቻ ስለመሆኑ በአዋጅ ...
25/05/2024

የኮንዶሚንየም ቤት ሽያጭ

==============
የኮንዶሚንየም ቤት የደረሰው ሰው ለ3ኛ ወገን በሽያጭ ወይም በስጦታ ሊያስተላልፍ የሚችለው ቤቱን ከገዛ 5 አመት ሲሞላው ብቻ ስለመሆኑ በአዋጅ ቁጥር 19/97 ተደንግጓል። ይሁንና ይህ ጊዜ መቆጠር የሚጀምረው እጣው ከወጣ በኃላ ነው ወይስ እጣውን ተከትሎ ከሚመለከተው የአስተዳደር አካል ጋር ውል ከተደረገበት ጊዜ ጀምሮ ነው የሚለው ሲያከራክር የነበረ ሲሆን በአዋጁ ላይ በግልፅ ባይቀመጥም ከጠቅላላ ድንጋጌዎቹ ይዘት የምንረዳው የኮንዶሚንየም ቤት እጣ ከከተማው አስተዳደር ጋር የቤት ግዢ ውል ለማድረግ መብት የሚሰጥ እንጂ እራሱ የቤት ግዢ ውል አይደለም፡፡ ስለዚህም የኮንዲሚንየሙ ባለቤት ለ3ኛ ወገን በሽያጭ ወይም በስጦታ ማስተላለፍ የሚችለው ቤቱን በገዛ 5 አመት ሲሞላው ነው የሚለው ጊዜ የሚቆጠረው እጣ ከደረሰበት ቀን ጀምሮ ሳይሆን የሚቆጠረው የቤት ሽያጭ ውል ከሚመለከተው የመንግስት አካል ጋር ከተፈፀመበት ቀን ጀምሮ ነው፡፡

/የሰበር መ/ቁ 158899/
=======
Join us on Telegram👇👇

https://t.me/ET_Legalhub

👉 Tiktok 👇

https://vm.tiktok.com/ZMMEL5E2W/

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ።🙏Ethio Legal Hub መልካም የትንሳኤ በአል እንዲሆንላችሁ ይመኛል።
04/05/2024

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ።🙏

Ethio Legal Hub መልካም የትንሳኤ በአል እንዲሆንላችሁ ይመኛል።

ወራሽነት መብት ቢሆንም ሟች ወይም የኑዛዜ አድራጊው በህጉ በተሰጠው መብት መሰረት በሚያደርገው ኑዛዜ ህጋዊ ወራሾቹን የውርስ ሀብት ተካፋይ እንዳይሆኑ ከውርስ ሊነቅላቸው ይችላል።ከውርስ መንቀ...
04/05/2024

ወራሽነት መብት ቢሆንም ሟች ወይም የኑዛዜ አድራጊው በህጉ በተሰጠው መብት መሰረት በሚያደርገው ኑዛዜ ህጋዊ ወራሾቹን የውርስ ሀብት ተካፋይ እንዳይሆኑ ከውርስ ሊነቅላቸው ይችላል።

ከውርስ መንቀል ጋር በተገናኘ ከብዙ በጥቂቱ በአጭሩ እንዲህ አዘጋጅተንላችኋል።

በዚህ ርዕስ ላይ ያዘጋጀነውን ዝርዝር ፅሁፍ ለማንበብ የቴሌግራም ቻናላችንን ይጎብኙ👇

https://t.me/ET_Legalhub

Ethio Legal Hub

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለዒድ አልፈጥር በአል በሰላም አደረሳችሁ።  🌙
10/04/2024

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለዒድ አልፈጥር በአል በሰላም አደረሳችሁ።

🌙

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio Legal Hub posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category