PB Sirna Sabdaneessa

PB Sirna Sabdaneessa Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from PB Sirna Sabdaneessa, Lawyer & Law Firm, Addis Ababa.

የቀጠለው የፅንፈኞች ድራማ እና የንፁሀን ሞት   ፅንፈኞች የህዝብ ሞት እና ስቃይ ግድ አይሰጣቸውም ይልቁኑ በንፁሃን ሞት ላይ የደም ንግድ በመስራት ለፖለቲካ ፍጆታ ይጠቀሙበታል። አለፍ ሲል ...
18/02/2025

የቀጠለው የፅንፈኞች ድራማ እና የንፁሀን ሞት

ፅንፈኞች የህዝብ ሞት እና ስቃይ ግድ አይሰጣቸውም ይልቁኑ በንፁሃን ሞት ላይ የደም ንግድ በመስራት ለፖለቲካ ፍጆታ ይጠቀሙበታል። አለፍ ሲል ደግሞ የዩቲዩብ ዶላር መሸቀያ ያደርጉታል። ተላላኪዎች ገንዘብ እስካስገኘላቸው ድረስ ሀገር ፍርስርሷ ቢወጣ ጉዳያቸው አይደለም።

ከሰሞኑም በጅማ ጌራ በጅዋር መሀመድ የሚመራው የኦሮሞ ፅንፈኛ እና የአማራው ፅንፈኛ በመተባበር አንድን የኦሮሞ ባለሀብት በአሰቃቂ ሁኔታ ከአስገደሉ በኋላ ለፖለቲካ ፍጆታቸው ሁለቱም መንግስትን በመወንጀል ላይ ተጠምዷል። የአማራው ፅንፈኛ መንግስት ሸኔን አስታጥቆ የአማራን ህዝብ አስጨፈጨፈ፣ቤተክርስቲያንን አቃጠለ ብሎ ጮኽ ብሎ ስለፍፍ ስውል በሌላኛው ዋልታ ረገጡ የኦሮሞ ፅንፈኛ ደግሞ መንግስት የአማራ ገበሬዎችን አስታጥቆ የኦሮሞን ህዝብ እያስጨረሰ ነው ይላሉ። ቆይ መንግስት እንዴት በአንድ ጊዜ ሁለት ነገር ማድረግ ይችላል?? ለህዝብ ያላቸው ንቀት ከፍተኛ በመሆኑ እንጂ እንዴትስ ህዝብ ይታዘባል እንዴት አይሉም?

ለማንኛውም አሁን ላይ የፅንፈኞች ሴራ ራቁቱን እየቀረ ነው። ህዝብ እየዞረባቸው ነው ሴራቸው በአደባባይ እየተጋለጠ ነው። የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ ፅንፈኞች ከምድራችን ተጠራርጎ ይጠፋሉ!!!

የሞት ድግስ ደጋሽ ፥ ገሎ አልቃሽ በኦሮሞ ፖለቲካ ታሪክ ዉስጥ የኦሮሞን ህዝብ ፖለቲካ ባህል ካበላሹ ሰዎች መካከል ያለ ተፎካካሪ በግንባር ቀደምትንት ሊቀመጥ የሚችለዉ ጃዋር መሃመድ ሲራጅ ብ...
21/01/2025

የሞት ድግስ ደጋሽ ፥ ገሎ አልቃሽ

በኦሮሞ ፖለቲካ ታሪክ ዉስጥ የኦሮሞን ህዝብ ፖለቲካ ባህል ካበላሹ ሰዎች መካከል ያለ ተፎካካሪ በግንባር ቀደምትንት ሊቀመጥ የሚችለዉ ጃዋር መሃመድ ሲራጅ ብቻ ነዉ፨ በኢትዯጵያ ታሪክ ዉስጥ ሰላማዊ ትግል ባህልን በማስተማራ ግንባር ቀደም ከነበሩት እና የተማሪዎች አብዮትን በማቀጣጠል ለዉጥ ለጠማዉ ህዝብ የለዉጥ ፈር ቀዳጅ የነበሩ ብዙ የኦሮሞ ወጣቶችን ማዉሳት ይቻላል፨

በሰላማዊ ፖለቲካ ምህዳር ዉስጥ የማይተካ ሚና የነበራቸዉ ኦሮሞ ወጣቶች ከንጉሱ ስርዐዓት እስከ ወያኔ ድረስ አስፈላጊዉን መሰዋዕትንት በመክፈል ለህዝባቸዉ ብሎም ለኢትዮጵያዊያን የነፃነት ጮራ ፈንጥቀዋል፥ እንደ ሻማ እቀለጡ ለህዝባቸዉ አብርተዋል ፨

የቄሮ ንቅናቄን ተንተርሶ ወደ ፖለቲካዉ አለም አንደተቀላቀለዉ የሚነገረዉ ጃዋር መሃመድ የኦሮሞ ቄሮ እና ቀሬ በደም እና በአጥንታቸዉ ዋጋ ያመጡትን ለዉጥ እንዲደግፍ አብሮ እንዲራመድ ወደ ሀገር የገባዉ በለዉጡ መንግስት ይሁንታ ነበር ፥ ዳሩ ግን የጃዋር ፖለቲካ ልምድ የደም እና የወንበር ጥማት ስለነበር ከለዉጡ ጋር መጓዝ ተስኖት ሲንገዳገድ ይስተዋል ነበር ፥ በስተመጨረሻም ሲያልማት የነበረችዉን ወንበር በቦሌም በባሌም እንደማያገኛት ሲረዳ ወደ አፈጣጠሩ ወደ ደም ንግዱ ፊቱን አዙሮ በርካቶችን ያለ ወላጅ ፥ ያለ ልጅ ያስቀረባቸዉን እሱ ግን የማየዕፀፀትባቸዉን የደምን ንግዱን ማጧጧፉን ተያያዘዉ፨

፥ የሞት ድግስ ደጋሽ ገሎ አልቃሽ ይህ ነዉ ፖለቲከኛችን ፨

20/01/2025
12/02/2024

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when PB Sirna Sabdaneessa posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share