Dhugaa Qabna

Dhugaa Qabna Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Dhugaa Qabna, Lawyer & Law Firm, Addis Ababa.

በኢትዮጵያ ዉስጥ ያሉ ፅንፈኞች ለህዝቡ ግድ የማይሰጣቸዉ፣ በህዝቡ መገደል እና መሰቃየት የፖለቲካ ሸቀጣቸዉን የሚሸቅጡ ናቸዉ። በጌራ እና በደራ ያየነዉም ድራማ ይሄዉ ነዉ። በግላጭ እነዚህ ፅ...
18/02/2025

በኢትዮጵያ ዉስጥ ያሉ ፅንፈኞች ለህዝቡ ግድ የማይሰጣቸዉ፣ በህዝቡ መገደል እና መሰቃየት የፖለቲካ ሸቀጣቸዉን የሚሸቅጡ ናቸዉ።

በጌራ እና በደራ ያየነዉም ድራማ ይሄዉ ነዉ። በግላጭ እነዚህ ፅንፈኞች እርስ በእርስ የሚጠላሉ፣ ለሞት የሚፈላለጉ ይመስላሉ። ዉስጥ ዉስጣቸዉን ግን እጅ ለእጅ ተያይዘዉ የሚንቀሳቀሱ ናቸዉ።

በጌራዉ ጉዳይ እነዚህ ፅንፈኞች አንድን ንጹህ ግለሰብ በአሰቃቂ ሁኔታ በማስገደል፤ በጅዋር መሀመድ የሚመራው የኦሮሞ ፅንፈኛ እና የአማራው ፅንፈኛ በመተባበር ለፖለቲካ ፍጆታቸው ሁለቱም መንግስትን በመወንጀል ላይ ተጠምዷል።

የአማራው ፅንፈኛ መንግስት ሸኔን አስታጥቆ የአማራን ህዝብ አስጨፈጨፈ፣ቤተክርስቲያንን አቃጠለ ብሎ ይጮኻል ሌላኛው ዋልታ ረገጡ የኦሮሞ ፅንፈኛ ደግሞ መንግስት በኦሮሚያ ዉስጥ ፋኖን አስታጥቆ የኦሮሞን ህዝብ እያስጨረሰ ነው ይላል።

ቆይ መንግስት እንዴት በአንድ ጊዜ ሁለት ነገር ማድረግ ይችላል?? ለህዝብ ያላቸው ንቀት ከፍተኛ በመሆኑ እንጂ እንዴትስ ህዝብ ይታዘባል እንዴት አይሉም?

19/12/2024
12/02/2024

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dhugaa Qabna posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share