KEDIR Esmael LAW Office

KEDIR Esmael LAW Office Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from KEDIR Esmael LAW Office, Lawyer & Law Firm, ADDIS ABABA, Addis Ababa.

21/11/2022

ሂጃብ ከወንጀል እንጂ ከስኬት አያርቅም!

21/11/2022

ሂጃብ ከወንጀል እንጂ ከስኬት አያርቅም!!!

19/11/2022

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሰራተኛ ሙስሊም እህቴ ምስክርነት
Shared From: አቡ ዳውድ ኡስማን
"የምሰራው ኢትዮጵያ አየር መንገድ Ethiopian Airlines ነው:: አቪዮሽን አካዳሚ ለመማር የወጣውን ፈተና አልፌ ሁሉንም ሂደት ጨርሼ መጨረሻ ላይ ዩኒፎርም ስቀበል ነው ሒጃብ እንደማይቻል ያወኩት:: ከዛ በፊት ማንም የነገረኝ አልነበረም:: አማራጭ ስላጣው የሂይወቴን ትልቁን ስህተት ሰራው:: ሂጃቤን አውልቄ ተማርኩኝ:: መስራት የምፈልገው የደንበኞች አገልግሎት ኤጀንት(Front Line Customer Service Agent ሆኜ መስራት ነበር:: ግን ሒጃብ ተለብሶ Front Line Customer Service Agent መሆን አይቻልም ተብዬ ወደ ሌላ ስራ ተመደብኩኝ:: እንኳን ኤርፖርት ውስጥ ይቅርና የአየር መንገዱ ትኬት ቢሮ ውስጥ እንኳን ሂጃብ ለብሰህ እንድትሰራ አይፈቀድልህም:: በርካታ ሙስሊም እህቶች አማራጭ አጥተው አሁንም ያለሂጃብ የ Check-In Agent ሆነው የሚሰሩ አሉ:: አሁንም የእኔ ፍላጎት ሂጃቤን እንደለበስኩኝ Front Line Customer Service Agent ሆኜ መስራት ነው ኢን ሻ አላህ:: አንድ ቀን ይሳካል::
ሙስሊም ሴቶች አቪዮሽን አካዳሚ የመማር እና ስራ የማግኘት መብት ሊሰጣቸው ይገባል:: በርቱ"
====≠================\\\==========
ማስታወሻ:- በእህታችን መልእክት ውስጥ አየር መንገድ ውስጥ መስራት ማለት የበራራ አስተናጋጅ ብቻ መሆን ለሚመስላችሁ እህት እና ወንድሞች ከበረራ አስተናጋጅነት ውጪ በአየር መንገድ ውስጥ ሰፊ የስራ ዘርፍ እንዳለ ማሳያ ነው::
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሶማሌን፣ የአፋርን፣ የሀረሪን፣ የስልጤን፣የቤኒሻንጉልን ክልል ሴቶችን ባጠቃላይ ሙስሊም ኢትዮጵያውያንን አግሎ በኃይለስላሴ ዘመን ተቸንክሮ መቆየቱ አሁን ላይ ሊያበቃ ይገባል::
እንደስያሜው የኢትዮጵያ ኩራት መሆኑን በአካታችነቱም ያስመስክር

19/11/2022
19/11/2022
18/11/2022
07/11/2022

Inna Lillahi wa inna ilayhi raji'un! – (Indeed we belong to Allah, and indeed to Him we will return!)

01/02/2022

ይህንን ዜና አንብቤ ፈገግ አሰኘኝ! እስኪ እዩት!
"ለአቶ ሀይለማርያም ደሳለኝ መጥሪያ እንዲያደርስ የታዘዘው የፌደራል ፖሊስ በቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት በኩል አፈላልጌ ላገኛቸው አልቻልኩም ሲል መልስ ሰቶ ነበር።
የተከሳሽ ጠበቆች በበኩላቸው አቶ ሀይለማርያም ደሳለኝ በግላቸው የሮማን ፉውንድሽን እንደሚሰሩና በመንግስ ፖሊስ እጀባ እየተደረገላቸው እንደሚቀሳቀሱ ጠቅሰው ይህ በሆነበት ሁኔታ ፖሊስ ላገኛቸው አልቻልኩም በማለት የሰጠው ምላሽ አግባብነት የሌለው ነው ሲሉ በድጋሚ ትዛዝ እንዲሰጥላቸው ፍርድ ቤቱን ጠይቀዋል።
የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 5ኛ የሙስና ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ፖሊስ አቶ ሀይለማርያምን ደሳለኝን ካሉበት አፈላልጎ አስሮ እንዲያቀርባቸው ትዛዝ ሰቷል።"

እኝህ ሰው መጥርያ ደርሶዋቸው አልቀርብም አላሉም፡፡ ወይም ደግሞ መጥርያ ተቀብለው ከችሎት ቀጠሮ ላይ አልቀሩም፡፡ ለችሎቱ የቀረበ ሪፖርት ልናገኛቸው አልቻልንም የሚል እንጂ እየተደበቀን ነው የሚል ስሞታ እንኳን አልቀረበም፡፡ መጥርያውን በማድረሱ ላይ ችግር ካለ ደግሞ ተጠያቅነቱ የፖሊስ እንጂ የአቶ ደሳለኝ አይደለም፡፡ ታድያ በየትኛው ህግ መሠረት ነው ታስሮ እንድቀርብ የሚታዘዘው? በቅርብ ጊዜ የማለውቀው ህግ ወቶ ከሆነ አግዙኝ!

08/01/2022

Alhamdulillah! Not only them, but also we all are freed today! Thanks to Allah - the all mighty true Judge!!!

08/01/2022

Alhamdullillah! Rabbii kiyya ta'ii kee kan hambisu! Ati Waa hundaafuu sababa qabda. Waan ta'e hundaafuu galanni kee adada waan uumte hundaatiin haa ta'u!!!!

23/09/2021

"Goticha sanyii gootaa yoo tutuqan isaa qolachuu beeku
Maaf tutuqanii tola nurraa eegu!" Yoosan

Address

ADDIS ABABA
Addis Ababa

Telephone

+251932382730

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when KEDIR Esmael LAW Office posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to KEDIR Esmael LAW Office:

Share