እኛ ነን

እኛ ነን Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from እኛ ነን, Legal, dubai, Dubai.

01/05/2025

(ዘ-ሐበሻ ዜና) የኡጋንዳው ፕሬዝደንት ዩዌሪ ሙሴቪኒ ‹‹እኔ አፍሪካን በመከፋፈል አላምንም›› አሉ፡፡ ፕሬዝደንቱ የአለም የትምህርት ቀን ትላንት በተከበረበት ወቅት ባደረጉት ንግግር ‹‹እኔ አፍሪካን በመከፋፈል አላምንም፡፡ አሁን በአገራችን ውስጥ ኢትዮጵያዊያንን፣ ኤርትራዊያንን፣ ሱማሊያዊያንን፣ ደቡብ ሱዳናዊያንንና የሌሎችም አገራትን ዜጎች በብዛት ስመለከት ደስ ይለኛል፡፡ እነዚህ ዜጎች ህግን እስካልጣሱ ድረስ ኡጋንዳ አገራቸው ናት፡፡›› ብለዋል፡፡

ሙሴቪኒ ሲቀጥሉም ‹‹አፍሪካዊያን ከሳይንስና ቴክኖሎጂ ራሳቸውን ማራቅ የለባቸውም፡፡ ትምህርት ወሳኝ ነገር ቢሆንም ለሳይንስና ቴክኖሎጂ ትልቅ ትኩረት ይገባል፡፡›› በማለት ገልፀዋል፡፡

ፕሬዝደንቱ አለም አቀፍ የትምህርት ቀንን አስመልክቶ በተደረገው ዝግጅት ላይ ይህንን ንግግር ካደረጉ በኋላ ከኢትዮጵያዊያን የሀይማኖት አባቶች ጋር ፎቶ መነሳታቸውን ኔክሰስ ሚዲያ ካቀረበው ዘገባ ተመልክተናል፡፡

09/09/2022

#ሰው የተባልነው ሰው ስለሆንን ነው!!

Address

Dubai
Dubai

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when እኛ ነን posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category