Dave Dawit - የዳዊት አንበሳ

Dave Dawit - የዳዊት አንበሳ Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Dave Dawit - የዳዊት አንበሳ, Legal, London.

ሰበር ዜና! ኢትዮጵያ የወደብ ባለቤት ሆነች**************** ኢትዮጵያ የቀይ ባሕር በር ለማግኘት እና ለማልማት የሚያስችላትን ስምምነት ከሶማሊ ላንድ ጋር ፈፅማለች። ጠቅላይ ሚኒስትር...
01/01/2024

ሰበር ዜና!

ኢትዮጵያ የወደብ ባለቤት ሆነች
****************

ኢትዮጵያ የቀይ ባሕር በር ለማግኘት እና ለማልማት የሚያስችላትን ስምምነት ከሶማሊ ላንድ ጋር ፈፅማለች።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና የሶማሊ ላንድ ፕሬዚዳንት ሙሴ ባሂ ሁሉን አካታች የሆነውን የጋራ መግባቢያ ሰነድ ተፈራርመዋል።

በዚሁ መሠረት ለብዙ ዘመናት ወደብ አልባ ሆና የቆየችው ሀገራችን ከሶማሊ ላንድ ጋር ባደረገችው ስምምነት በሊዝ የወደብ ባለቤት መሆን ችላለች።

05/08/2023

ጀግናው አስረስ ማረ ዳምጤ ሚሊዮን አስረሶችን የፈጠረ ጀግና ነው።

27/02/2023

የአማራ ትግልን አንቀው የያዙት በዋናነት በሁለት ማልያ የሚጫወቱ የሌሊት ወፍ የብአዴን ገረዶች ናቸው!!!

እነዚህ የሌሊት ወፎች ከብአዴን የጡት አባት አላቸው። የጡት አባታቸውን የብአዴን ሹመኛ ስትነካ፥ ጭምብላቸውን አሽቀንጥረው ይወረውሩና ተንደርድረው መጥተው "በመልካሙ ተሾመ አትምጡብኝ፣ በግርማ የሺጥላ አትምጡብኝ፣ በሰማ ጥሩነህ አትምጡብኝ፣............" መርዷቸውን ያወርዳሉ። ሰላም በሚመስል ጊዜ ደግሞ ከእኛው ከብሔርተኞቹ ጋር ቆመው "ብአዴን ይውደም" ይላሉ።

የሌሊት ወፎች ሆይ! ብአዴናዊ የጡት አባቶቻችሁ ብቻ ሳይሆኑ፥ ብአዴንና እናንተን መሰል ጭፍሮቹ ወደ መቃብር የምትወርዱበት ጊዜ ሩቅ አይደለም!!!

Aluta Continua!!!

Dave Dawit

Address

London

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dave Dawit - የዳዊት አንበሳ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Featured

Share

Category