29/08/2026
ከተከራካሪ ወገኖች ውጭ በሥነ-ሥረዓት ህጉ መሠረት ወደ ክርክሩ እንዲገባ ሳያደርጉ ለ3ተኛ ወገን ንብረት ነው በማለት የሚሰጡት ውሳኔ መሠረታዊ የህግ ስህተት የተፈፀመበት መሆኑን በመዝገብ ቁጥር 162628 በሆነው የሰጠው ውሳኔ።
ፍርድ ቤቶች ከተካራካሪ ወገኖች መካከል ጣልቃ ገብ ተከራካሪው በሥነ ሥርዓት ሕጉ መሰረት ወደ ክርክሩ እንዲገባ እና ክርክሩን እንዲያቀርብ ባልተደረገበት ሁኔታ፣ ዳኝነት ባልተከፈለበት፣ለክርክር ምክንያት የሆነዉ ንብረት የዉርስ ሀብት ሳይሆን የ3ኛ ወገን ንብረት ነዉ በማለት መወሰን የማይቻል ስለመሆኑ፡፡
የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ.182 (2)፤40 (2)