ONE DIED For ALL".

ONE DIED For ALL". Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from ONE DIED For ALL"., Legal, Hosana.

1 ዮሐንስ 5:1313 በእግዚአብሔር ልጅ ስም የምታምኑ እናንተ፣ የዘላለም ሕይወት እንዳላችሁ ታውቁ ዘንድ ይህን እጽፍላችኋለሁ፤  ዮሐንስ 5:2424 “እውነት እላችኋለሁ፤ ቃሌን የሚሰማ፣ በላ...
13/05/2026

1 ዮሐንስ 5:13
13 በእግዚአብሔር ልጅ ስም የምታምኑ እናንተ፣ የዘላለም ሕይወት እንዳላችሁ ታውቁ ዘንድ ይህን እጽፍላችኋለሁ፤


ዮሐንስ 5:24
24 “እውነት እላችኋለሁ፤ ቃሌን የሚሰማ፣ በላከኝም የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ ከሞት ወደ ሕይወት ተሻገረ እንጂ ወደ ፍርድ አይመጣም።

08/04/2026

እዩት ኢየሱስን መሰቀሉ መማሩን
👉ፊልጵስዩስ 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁶ እርሱ በእግዚአብሔር መልክ ሲኖር ሳለ ከእግዚአብሔር ጋር መተካከልን መቀማት እንደሚገባ ነገር አልቈጠረውም፥
⁷ ነገር ግን የባሪያን መልክ ይዞ በሰውም ምሳሌ ሆኖ ራሱን ባዶ አደረገ፥
⁸ በምስሉም እንደ ሰው ተገኝቶ ራሱን አዋረደ፥ ለሞትም ይኸውም የመስቀል ሞት እንኳ የታዘዘ ሆነ።

With Babi and Grace – I just got recognised as one of their top fans! 🎉
31/03/2026

With Babi and Grace – I just got recognised as one of their top fans! 🎉

Awo
27/03/2026

Awo

11/02/2026
“ሳሙኤልም ሕዝቡን አለ፦ አትፍሩ በእውነት ይህን ክፋት ሁሉ አደረጋችሁ፤ ነገር ግን እግዚአብሔርን በፍጹም ልባችሁ አምልኩት እንጂ እግዚአብሔርን ከመከተል ፈቀቅ አትበሉ።”  — 1ኛ ሳሙኤል 1...
29/12/2025

“ሳሙኤልም ሕዝቡን አለ፦ አትፍሩ በእውነት ይህን ክፋት ሁሉ አደረጋችሁ፤ ነገር ግን እግዚአብሔርን በፍጹም ልባችሁ አምልኩት እንጂ እግዚአብሔርን ከመከተል ፈቀቅ አትበሉ።”
— 1ኛ ሳሙኤል 12፥20

Address

Hosana

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ONE DIED For ALL". posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category