Melkamu Barasa Olle

Melkamu Barasa Olle Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Melkamu Barasa Olle, Legal, Hawassa.

ዜና ቴክኖሎጂ ውድድር በሲዳማ ክልል ✍️✍️✍️ክልል አቀፍ የቴክኖሎጂ ፤ የክህሎትና የሀገር በቀል ዕውቀት ተግባራዊ ጥናትና ምርምር እና የሥራ ፈጠራ  ውድድር እና የኤግዚቢሽን  ከሚያዝያ 17...
24/04/2025

ዜና ቴክኖሎጂ ውድድር በሲዳማ ክልል ✍️✍️✍️
ክልል አቀፍ የቴክኖሎጂ ፤ የክህሎትና የሀገር በቀል ዕውቀት ተግባራዊ ጥናትና ምርምር እና የሥራ ፈጠራ ውድድር እና የኤግዚቢሽን ከሚያዝያ 17-20/2017 ዓ.ም ደረሰ ለተከታታይ 4 በውብቷ ሀዋሳ ይደረጋል ።

''ብሩህ አዕምሮዎች የተፍታቱ እጆችና በክህሎት የበቁ ዜጎች'' በሚል መሪ ቃል የቴክኖሎጂ ፤ ውድድር በነገው እለት የመንግስትና የግል ቴክኒክና ሙያ ኮሌጆች እንደሁም ኢንተርፕርይዞች የተለያዩ የቴክኖሎጂ ውድድር እና ኤግዚቢሽን ስለሚቀርብ ሁላችሁም በመስቀል አደባባይ ተገኝታችሁ እንድትታደሙ እና እንድትገኙ ጥሪውን እያቀረበን ።

Address

Hawassa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Melkamu Barasa Olle posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category