Dilla High School Official

Call

Dilla High School Official ት/ቤቱን ለተማርዎች ሚቹና ማራኪ እናደርጋለን።

ዉድ የት/ቤታችን መ/ራንና አስተዳደር ሠራተኞች በሙሉ፤
23/09/2026

ዉድ የት/ቤታችን መ/ራንና አስተዳደር ሠራተኞች በሙሉ፤

መስከረም 5/01/2019 ዓ.ም ዲላ፤ከላይ በተቀመጠው መሠረት የአመቱ የመጀመርያ የትምህርት ቀን የጌዴኦ ልማት ማህበር ለዲላ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ1ኛ ዙሪ 50 የተማሪዎች መቀመጫ በድጋፍ አበ...
15/09/2026

መስከረም 5/01/2019 ዓ.ም
ዲላ፤
ከላይ በተቀመጠው መሠረት የአመቱ የመጀመርያ የትምህርት ቀን የጌዴኦ ልማት ማህበር ለዲላ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ1ኛ ዙሪ 50 የተማሪዎች መቀመጫ በድጋፍ አበርክተዋል።
ይህም የተማሪዎች የክፍል ጥምርታ በማስተካከል በተማሪዎች መማርና የመማር ውጤት ዙሪያ አዎንታዊ ተጽዕኖ ያሳድራል ።
ስለሆነም የጌድኦ ልማት ማህበር ከትምህርት ቤት ማህበረሰብ ጎን በመቆም ላበረከተልን ድጋፍ በትምህርት ቤቱ ልመሰግን እንወዳለን።
ክብረት ይስጥልን!!

ለት/ቤታችን መ/ራንና ተማሪዎች በሙሉ፤መስከረም 5/1/2019 ዓ.ም  ዕለተ  ማክሰኞ የአመቱ የመጀመሪያ የትምህርት ቀን በመሆኑ ፈጽሞ አይቀርም።የመማር ማስተማር ሥራ ከ9-12ኛ ክፍል በጠዋት...
14/09/2026

ለት/ቤታችን መ/ራንና ተማሪዎች በሙሉ፤
መስከረም 5/1/2019 ዓ.ም ዕለተ ማክሰኞ
የአመቱ የመጀመሪያ የትምህርት ቀን በመሆኑ ፈጽሞ አይቀርም።
የመማር ማስተማር ሥራ ከ9-12ኛ ክፍል በጠዋት ፈረቃ አንድ ላይ የተለያዩ እንግዶች በተገኙበት ይጀመራል።
የትምህርት አመቱን የመጀመሪያ እና ወሳኝ ቀን በመማር እና በማስተማር እንጀምር!!

አስቸኳይ ማስታወቂያየ2018 ዓ.ም. የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና  ወስዳችሁ በመደበኛው የትምህርት መርሃ ግብር የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤት ላስመዘገባች...
07/09/2026

አስቸኳይ ማስታወቂያ

የ2018 ዓ.ም. የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ በመደበኛው የትምህርት መርሃ ግብር የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤት ላስመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ፡-

 የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት እና የትምህርት መስክ ምርጫችሁን ከነሐሴ 28 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ጳጉሜ 5 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ ወደ ት/ቤታችን በአካል በመምጣትና ከታች የተቀመጠውን ልንክ በመጠቀም ቤታችሁ ሆናችሁ የዩኒቨርስቲ ምርጫችሁን እንድትሞላ እንገልፃለን ።

Student Admission and Placement Portal

የ2018 የ12ኛ ክፍል የት/ቤታችን እንቁዎች/TOP-5/Really, God bless you all!!
26/08/2026

የ2018 የ12ኛ ክፍል የት/ቤታችን እንቁዎች/TOP-5/Really, God bless you all!!

2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገራዊ ፈተና ውጤት ከት/ቤታችን ተጨባጭ ሁኔታ አንጻር ጠቅለል ተደርጎ ስታይ ከአምና የ2.5% እድገት አሳይተዋል።
26/08/2026

2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገራዊ ፈተና ውጤት ከት/ቤታችን ተጨባጭ ሁኔታ አንጻር ጠቅለል ተደርጎ ስታይ ከአምና የ2.5% እድገት አሳይተዋል።

በጣም ጠቃምና አስቸኳይ ከ9-11ኛ ክፍል በዲላ ዩንቨርስቲ STEM ማዕከል ለመማር ያለፋችሁ ተማሪዎች ነገ ማለትም ሐምሌ 27/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2:00 ላይ ዩንቨርስቲው ከተወካዮች በኩል ...
02/08/2026

በጣም ጠቃምና አስቸኳይ
ከ9-11ኛ ክፍል በዲላ ዩንቨርስቲ STEM ማዕከል ለመማር ያለፋችሁ ተማሪዎች ነገ ማለትም ሐምሌ 27/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2:00 ላይ ዩንቨርስቲው ከተወካዮች በኩል መልዕክት የሚያስተላልፉ ስለሆነ ከሁሉም ክፍል ደረጃ 1 የወጣችሁ ተማሪዎች ያለምንም ማርፈድና መቅረት በዲላ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት እንድትገኙ እንገልፃለን ።

ማስታወቂያለት/ቤታችንን የክረምት ት/ት ፈላጊ ተማሪዎች በሙሉ፤ነገ ማለትም ከሐምሌ 27/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2:00 ጀምሮ ልዩ የክረምት ማጠናከሪያ ትምህርት በኮምፒውተር ላብራቶሪ ፤ በአንኳ...
02/08/2026

ማስታወቂያ
ለት/ቤታችንን የክረምት ት/ት ፈላጊ ተማሪዎች በሙሉ፤
ነገ ማለትም ከሐምሌ 27/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2:00 ጀምሮ ልዩ የክረምት ማጠናከሪያ ትምህርት በኮምፒውተር ላብራቶሪ ፤ በአንኳር የት/አይነቶች(እንግሊዝኛ እና ህሳብ) ከዲላ ዩንቨርስቲ በተወከሉ መ/ራን አና በት/ቤታችን አስተባባርነት መሰጠት ይጀምራል ።
ስለሆነም እንዳያመልጣችሁ፤
ሁላችሁም ተጋብዛችዋል።

ከ2017 ዓ.ም አስከ 2018 ዓ.ም የተግባር በ 3 የት/ዘርፎች 1ኛ. በአካውንትግና ፍይናንስ/Accounting and finance/2ኛ. በማህበረሰብ ጤና አገልግሎት /Community Heal...
13/07/2026

ከ2017 ዓ.ም አስከ 2018 ዓ.ም የተግባር በ 3 የት/ዘርፎች
1ኛ. በአካውንትግና ፍይናንስ/Accounting and finance/
2ኛ. በማህበረሰብ ጤና አገልግሎት /Community Health Service/
3ኛ. በኮምፒውተር ጥገና/Computer maintenance/
ትምህርታቸውን ስከታተሉ የቆዩ ወ 24 ሴ 26 ድ 50 ተማርዎች በቀን 06/11/2018 ዓ.ም በደማቅ ሁኔታ ተመርቀዋል። Congratulations!!

ሐምሌ 06/11/2018 ዓ.ም ዲላየ2018 ዓ.ም የአመቱ ማጠቃለያ/ለተማርዎች ካርድ የመስጠት ሥራ በተለያዩ ኩነቶች በደማቅ ሁኔታ ተከብረዋል። አመቱን ሙሉ የጠበቀን እና ሁላችንም ለዚህ ያበቃ...
13/07/2026

ሐምሌ 06/11/2018 ዓ.ም
ዲላ
የ2018 ዓ.ም የአመቱ ማጠቃለያ/ለተማርዎች ካርድ የመስጠት ሥራ በተለያዩ ኩነቶች በደማቅ ሁኔታ ተከብረዋል። አመቱን ሙሉ የጠበቀን እና ሁላችንም ለዚህ ያበቃን ፈጣሪ ይመስገን።
በእለቱ ፕሮግራም የተለያዩ ባለድርሻ አካላት ማለት ተማርዎች ፣የተማር ወላጆች ፣መምህራን፣ወተመህ፣ቀትስቦ፣የከተማ አስተዳደር ትምህርት ባለሙያዎች ታድመዋል።
የዛሬን ፕሮግራም ልዩ ከሚያደርጉት ጉዳዮች አንዱ ከ2017-2018 ዓ.ም ድረስ የተግባር ወይም የሙያ ት/ት በ3 ዘርፎች ስከታተሉ የቆዩ ወ 24 ሴ 26 በድምሩ 50 ተማርዎች
1. በአካውንቲንግና ፋይናንስ
2. በማህበራዊ ጤና ሳይንስ
3. በኮምፒውተር ጥገና ዘርፎች መመረቃቸው ነው።

Address

8 Avenue
Dilla

Telephone

+251941852700

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dilla High School Official posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category