ጉርሻ Gursha

Website

ጉርሻ Gursha ህግ ፅሁፎችን ማጋራት

26/09/2026
26/09/2026

የጤና ባለሙያዎች የዲዩቲ(duty)ቀን ቀነሰብን የሚሉት ለካ ተኝተው ስለሚያድሩ ነው።አሁን ከሌሊቱ 7:51 ላይ ሁሉም መብራት አጥፍቶ ተኝቶ ማን ይነሳልን። ጌታ ሆይ ድረስልን!!!

25/09/2026

ከማይክሮፋይናንስ ወደ ባንክ ያደገው ፀደይ ባንክ በጣም ሪፎርም ያስፈልገዋል። ጋቢ ለባሽ ባለሙያ ከቴክኖሎጂ ጋር አልተግባባም። ተራውን የሞባይል ባንኪንግ ለማስጀመር እንኳን የማይችሉ!!
እግዚኦ!!!

24/09/2026

Peace be unto all created beings.

23/09/2026

2019 ዓ.ም ገና መስከረም አጋማሽ ላይ ሳንደርስ የጦርነት ድባብ???
ፈጣሪ ሆይ በቃችሁ በለን!!!

13/09/2026

ወጣቱ ባለጸጋ ምህረትአብ ሙሉጌታ 8.5 ሚሊየን ብር ለመቄዶንያ አበረከተ
‎
‎“መስከረም 3 የምህረትአብ ቀን እንዲሆን ወስነናል” — ዶ/ር ቢኒያም በለጠ
‎
‎በማህበራዊ ድጋፉ የሚታወቀው ወጣቱ ባለጸጋ ምህረትአብ ሙሉጌታ፣ የ2019 ዓ/ም አዲስ ዓመትን በማስመልከት ዛሬ መስከረም 3/2019 ዓ/ም በመቄዶንያ በጎ አድራጎት ተገኝቶ ለሚረዷቸው 9,000 አቅመ ደካማ ወገኖች የምሳ ማብላት መርሃ ግብር አካሂዷል።
‎
‎ለዚህ የምሳ ማብላት መርሃ ግብር 4.5 ሚሊየን ብር የመደበው ምህረትአብ፣ በተጨማሪም 4 ሚሊየን ብር ድጋፍ በማድረግ በአጠቃላይ 8.5 ሚሊየን ብር ለመቄዶንያ አበርክቷል።
‎
‎ምህረትአብ በዚህ አጋጣሚ፣ መቄዶንያ የእግዚአብሔር ጸጋና በረከት ያለበት ቤት መሆኑን ገልጾ፣ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ይህን ተቋም ማገዝና መደገፍ እንደሚገባው ጠቁሟል። በተጨማሪም ስለመቄዶንያ የማይገባ ንግግር የሚያደርጉ ሰዎችን እግዚአብሔር ልቦና እንዲሰጣቸው መልዕክት አስተላልፏል።
‎
‎የመቄዶንያ መስራች ዶ/ር ቢኒያም በለጠ በበኩላቸው፣ ምረትአብ ሙሉጌታ የሁሌም ደጋፊያቸው መሆኑን ገልጸዋል።
‎
‎“ምህረትአብ በየጊዜው ነው የሚያግዘን። እሱ እንደሌሎች ባለሀብቶች ብዙ ሀብት ያለው ሰው ላይሆን ይችላል፤ ግን ያለውን እያመጣ የሚሰጠን ነው። መስጠት ያስደስተዋል፣ ጓደኞቹንም እያስመጣ እንዲያግዙን ያደርጋል” ብለዋል።
‎
‎ዶ/ር ቢኒያም በለጠ አክለውም፣ “መስከረም 3ን የምህረትአብ ቀን ብለን ሰይመንለታል” በማለት ለምረትአብ ያላቸውን አድናቆት ገልጸዋል።

🌴🌴🌴

እንኳን እግዚአብሔር አስፈታህ ክሪስ!!! መልካም አዲስ ዓመት(2019ዓ.ም)!!!!
11/09/2026

እንኳን እግዚአብሔር አስፈታህ ክሪስ!!!
መልካም አዲስ ዓመት(2019ዓ.ም)!!!!

ህዳሴ ዘመኑ ትባላለች!!የተወለደችው በ2000ዓ.ም ነው።በእንጅባራ/ኮሶበር/ከተማ አገው ምድር ትምህርት ቤት በዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና  583/600 በማምጣት በሀገሪቱ 2ኛው...
23/08/2026

ህዳሴ ዘመኑ ትባላለች!!የተወለደችው በ2000ዓ.ም ነው።በእንጅባራ/ኮሶበር/ከተማ አገው ምድር ትምህርት ቤት በዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና 583/600 በማምጣት በሀገሪቱ 2ኛውን ከፍተኛ ውጤት አስመዝግባለች።
ይህ ውጤት ይፋ ከመሆኑ በፊትም በትምህርት ቤቱ የ11ኛ ክፍል አማካይ99.67በማምጣቷ ''ህዳሴ ቤተመፃህፍት'' በሚል ተሰይሞላታል።
እንኳን ደስ አለሽ!!!!መምህራኖቿ እና ቤተሰቧቿም ክብር ይገባችኋል!!!

Address

Bahir Dar

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ጉርሻ Gursha posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category