Abel's idea

Abel's idea abel's idea ነገ የሚወዱት

10/11/2022

#እውነታ .......!
ባለትዳሮች ወደ መኝታቸው እያመሩ ነው፡፡
በድንገት ባልየው ከቤታቸው ጀርባ ያለውን አትክልት ቤት መብራት እንዳላጠፋው ትዝ አለውና ተነስቶ ወደዛ አመራ፡፡

ነገር ግን አትክልት ቤቱ ውስጥ ሶስት ሌቦች ሰብረው ገብተው ተመለከተ፡፡

ወዳው ፖሊስ ጣቢያ ደውሎ እርዳታ ጠየቀ፡፡ ኦፊሰሩም "አሁን ሁሉም ፖሊሶች ለስራ ወጥተዋል፤ ምንም ፖሊስ የለም፡፡ እንደተመለሱ
እልክልሀለው" አለ፡፡

ሰውዬው በጣም ከመፍራቱ የተነሳ ከ ተወሰኑ ደቂቆች በኀላ መልሶ ደወለ፡፡

"አታስብ ኦፊሰር፤ ሶስቱንም ሌቦች ገደዬ ቆራርጬ ለውሻዬ ሰጥቻቸዋለው ፤ ምንም ፖሊስ መላክ አይጠበቅብሕም" አለው፡፡

ብዙም ሳይቆይ በሶስት የፖሊስ መኪና የታጨቁ ከ10 የሚበልጡ ፖሊሶች የሰውዬውን መኖሪያ ቤት ከበቡት፡፡ ኦፊሰሩም አብሮ ነበረ፡፡ ነገር ግን ሌቦቹ እንደተባለው ተገለው ተቆራርጠው ለውሻ ተሰጥተው ሳይሆን ከእነነፍሳቸው ሲሰርቁ ተያዙ፡፡

#ኦፊሰር ፡- "ገድዬ ቆራርጬ ለውሻዬ ሰጥቻቸዋለው ያልክ መስሎኝ"
:
#ሰውዬው ፡- "አንተም አሁን ምንም ፖሊስ የለም፤ ሁሉም ስራ ወጥተዋል ያልክ መስሎኝ" አለው፡፡

#ጭብጥ :- ብዙ ግዜ አብዛኞቹ በህይወታችን ያሉ ሰዎች እኛ ስንፈልጋቸው አናገኛቸውም፤ ነገር ግን በእኛ የውድቀት እና የመከራ ወቅት ያዘኑ መስለው ለማፌዝና ወደ ጥልቁ ስንወርድ ከንፈር ለመምጠጥ በዙሪያችን ይሰበሰባሉ፡፡

ታሞ አንድ ብርጭቆ ውሃ ያልሰጠነውን ሰው ሲሞት አፈር ለመጫንና ንፍሮውን እየበላን "እንዲህ ነበር እሱ" እያልን የውሸት ድርሰታችን ለማንበብ አንጣደፍ፡፡

እውነት የምንላቸውን ሰዎች ከወደድናቸው፤ ስለ እነሱ የምናስብ ከሆነ ሰው በሚያስፈልጋቸው ወቅት ከጎናቸው እንሁን::

#እውነታ ነው ሼር።።።

"... አንድ ሕፃን ልጅ በእስር ቤት ተወልዶ፣ እዚያው እስር ቤቱ ውስጥ ቢያድግ፣ ከእስር ቤቱ ውጪ ሌላ ሕይወት እንዳለ ስለማያውቅ፣ የዚህ ሕፃን ልጅ ሕይወት "የነፃነት" ሳይሆን "የባርነት"...
10/11/2022

"... አንድ ሕፃን ልጅ በእስር ቤት ተወልዶ፣ እዚያው እስር ቤቱ ውስጥ ቢያድግ፣ ከእስር ቤቱ ውጪ ሌላ ሕይወት እንዳለ ስለማያውቅ፣ የዚህ ሕፃን ልጅ ሕይወት "የነፃነት" ሳይሆን "የባርነት" ነው የሚሆነው። .... ነገር ግን ይህ ሕፃን ልጅ ከእስር ቤቱ ውጪ ሌላ ሕይወት እንዳለ ቢሰማና ቢያውቅ፣ ያ ሕፃን ከእስር ቤቱ ለመውጣትና የውጪውን አለም ለማየት ማሰብ ይጀምራል፣ ነገር ግን ከእስር ቤቱ ውጪ ሌላ ሕይወት እንዳለ ሰማ እንጂ መውጫውን ግን ወዲያውኑ አያገኝም።

ዋናው ግን ማወቁ ነው፣ ከእስር ቤት ለመውጣት መንገዶችን መፈለግ ይጀምራል።

የፈለገ ደግሞ ማግኘቱ አይቀርም።

ሁላችንም በአዕምሯችን እስር ቤት ውስጥ ታስረናል፣ ደሃ ነኝ ፣ ሰው የለኝም ፣ ገንዘብ የለኝም ፣ ልምዱ የለኝም በሚሉ የተለያዩ የእስር ቤት አጥሮች።

ከነዚህ የአዕምሮ እስር ቤቶች መውጣት እንችላለን። ከወጣን ልክ እንደ ሕፃኑ የማናውቀውን ግን የምንፈልገውንና የሚጠቅመንን ሕይወት መኖር እንችላለን።

"ሁሉም ነገር ይቻላል ፤ የማይቻል ነገር የለም"
መነሻ ሀሳብ
ትልቅ ሕልም አለኝ
ዶ/ር ዳዊት ድሪምስ
ገፅ 59-76

ማክ ፖድ ነኝ
Makpode International 🌍

Be Our Family on YouTube
https://youtu.be/JcyDB1MHklg
on Telegram
t.me/daily_dreams_qoute
on Facebook
facebook.com/DailyDreamsQuote
And on TikTok
https://vm.tiktok.com/ZMNo4dK6u/

Thank You

Watch Our Most Recent Videoshttps://youtu.be/HzRHYFjS-nkWelcome to the official YouTube of YeneTera. YeneTera is a best Inspirational YouTube channel to Help...

01/11/2022
31/10/2022

❥🍃🌹🍃....✍

ህይወት በድመት እና በአይጥ መካከል እንዳለ ውድድር ነች... ብዙ ጊዜ አይጧ ታሸንፋለች.. ምክንያቱም ድመቷ ለምግብ ስትሮጥ አይጧ ግን ለህይወት ነው 🐁🐈
..... ሁል ጊዜ ከፍላጎትህ አላማህን አስቀድም🔑

13/10/2022

///+/// አማራው አለቀ ///+///
\\\×\\\ በልጅ ተሻገር \\\×\\\
ጊዜው ተለወጠ ሰው ከውሻ አነሰ፣
እንደዋዛ ታዬ ደምም ረከሰ፣
መሬት ጫካ ለብሶ የሰው ልጅ ታረሰ።
አሳፋሪው ዘመን የፍጥረት ውርደት፣
አባት በልጁ እጅ ሲታረድ ማየት፣
ተውኝ አትግደሉኝ እያለች እናት፣
እህት በወንድሟ ተደፍራ ስትሞት፣
ወንድም በወንድሙ በጥይት ሲሞት።
ምነው በረታብን አግኝቶ ማጣቱ፣
እነሱ ባጠፉት እኛ መቀጣቱ።
አብይ ፆም ጡመናል ፆሙም አላለቀ፣
ጭቆናው ይልቃል ውጥረቱም ደመቀ፣
ተመስገን ስንልም መከራችን ላቀ፣
አበባው ጠውልቆ ከመንገድ ወደቀ፣
አገኘሁ እያለ አማራው አለቀ።

13/10/2022

አንድ ሰው የእንስሳት ማቆያ(Zoo) አቋቁሞ መግቢያውን 300$ አደረገ ግን ማንም አልሄደበትም ወደ 200$ ቀነሰው እስካሁን ማንም አልመጣም።
ከዚያም ክፍያውን ወደ 10$ ቢቀንሰውም እስካሁን ሰዎች አልመጡም።
በመጨረሻም መግቢያውን በነፃ አደረገው አሁን ግን የእንስሳት ማቆያው በሰዎች ተሞላ። ከዚያም ጸጥ ብሎ የእንስሳት ማቆያውን በር ቆለፈ። አንበሶቹን ነጻ አወጣቸው እና የመውጫ ክፍያውን 500$ አደረገ ከዚያም ሁሉም ሰው መክፈል ጀመረ!
የሞራል ሌሰን፡ በህይወት ውስጥ ስትሄዱ፣ ርካሽ ወይም ነጻ ዋጋዎችን ተጠንቀቁ፣ መጨረሻቸው አስከፊ ሊሆኑ ይችላሉና።

11/10/2022

የአሜሪካዊ ኒዮርክ ታይምስ ጋዜጣ በህወሃት እና በብልፅግና መካከል በድብቅ ሲካሄዱ የቆዩ ሚስጢራዊ ግንኙነቶችን አጋለጠ።
መስከረም 30 ቀን 2015 ዓ.ም
ሳተናው ሚዲያ
የአሜሪካ ወታደራዊ አውሮፕላን ከመቀሌ ጁቡቲ በመብረር ጀኔራል ፃድቃን ወልደትንሳኤ እና ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ከወር በፊት ጁቡቲ ላይ ውይይት አድርገው ነበር። የውይይቱ አዘጋጁ ጁቡቲ ስትሆን፣ አስተባባሪ አሜሪካ ነበረች።
ሳተናውን ጨምሮ ሌሎች ሚዲያዎች በተደጋጋሚ ከጁቡቲ መቀሌ የአሜሪካ ጀቶች እየበረሩ ነው በማለት ሲዘገብ ቆይቷል። በትናንትናው ዕለት ኒውርክ ታይምስ የአሜሪካ የዲፕሎማሲ እና የደህነት ምንጮችን ጠቅሶ ብልፅግና እና ህወሃት ከመጋቢት ወዲህ ሶስት ጊዜ የተገናኙ ሲሆን የተገናኙትም ጁቡቲ እና ሲሼልስ ነው ተብሏል።
ከህወሃት አቶ ጌታቸው ረዳ እና ጀኔራል ፃድቃን በማስጢራዊ ውይይቱ የተገኙ ሲሆን፣ ከብልፅግና የጠቅላይ ሚኒስትር የደህነት አማካሪ አምባሳደር ሬዲዋን ሁሴን እና የፍትህ ሚኒስቴሩ ዶክተር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ እንደሆኑም ታውቋል።
ከዚህ በተጨማሪ ደግሞ ጀኔራል ፃድቃን እና ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በጁቡቲ እንደተወያዮ የታወቀ ሲሆን፣ የኒወርክ ታይምስን ዘገባ ህወሃት ያረጋገጠ ሲሆን፣ ሶስት ጊዜም ተገናኝተን ህወሃት ሶስት ጊዜም ክዶናል ብሏል።
የህወሃት አክቲቪስቶች በድርድሩ የተሳተፉት የኦህዴድ ብልፅግና ካድሬዎች ሲሆኑ ኤርትራንን እና ፋኖን በጋራ እንውጋቸው፣ እኛ እንደራደር ብለውን ነበር ብለዋል። ነገርግን ድርድሩ በመርህ እንጂ በሴራ መሆን ስለሌለበት በዝምታ ዘልቀናል ብሏል ህወሃት።
በህወሃት እና በመንግስት የሚደረገው ድርድር ግልፅ ይሆናል ተብሎ በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ቢነገርም፣ ሶስት ጊዜ ሚስጢራዊ ስብሰባዎች መደረጋቸውን ኒወርክታይምስ አጋልጧል።
በተያያዘ መረጃ ለአራተኛ ጊዜ በደቡብ አፍሪካ ጆሃንስበርግ ከተማ ሊካሄድ የነበረው ይፋዊ ድርድር መክሸፉን ተከትሎ ህወሃት ወደ ራያ እና ሙጃ ግንባር ማጥቃት ጀምሯል። ጀመዶ ማርያም፣ ወትወት የተባሉ ስትራቴጂካዊ ቦታዎች በህወሃት ቁጥጥር ስር የገቡ ሲሆን፣ መንግስት ደግሞ የአየር ሀይል ጥቃት እየፈፀመ መሆኑ ታውቋል። ጦርነቱ መቀጠሉን ተከትሎ ዓለም አቀፍ የገንዘብ አበዳሪ ተቋም የሆነው" አይ ኤም ኤፍ" ለኢትዮጵያ የእዳ ስረዛ አላደረግም ብሏል። ኢትዮጵያ ያለባት ዓለምአቀፍ ብድር ወደ ሶስት ትሪሊየን ብር የደረሰ ሲሆን፣የዶላር መናር ደግሞ ብድሩን ለመክፈል አስቸጋሪ አድርጎታል። ዛሬ ላይ በጥቁር ገበያ አንድ ዶላር በ105 ብር እየተገዛ ነው። ይህ በኢትዮጵያ ታሪክ አስከፊው የኢኮኖሚ ውድቀት ሆኖ ተመስግቧል።
ብልፅግና በጅግጅጋ ባደረገው የስራ አስፈፃሚ ስብሰባ ጦርነቱን እንቋጫለን፣ ወደ ልማታችን እንመለሳለን ብሎ ደምድሟል። ልማቱን ለማሳየትም ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ስንዴ ማሳ ላይ ሆነው መግለጫ በመስጠት ኢትዮጵያ በቀጣይ ዓመት ስንዴ ወደ ውጭ እንደምትልክ ይፋ አድርገዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ግመል ሲያልቡ እና የግመል ወተት ሲጠጡ የታዮ ሲሆን፣ ይህም ብልፅግና ልማት እያመጣ ነው የሚል መልዕክት ለማስተላለፍ ታላሚ የሆነ ነው።
ነገርግን የብልፅግና ስራ አስፈፃሚ ስብሰባ ወጥ የአቋም መግለጫ ያልወጣበት፣ ከሀሳብ ይልቅ ፎቶ የበዛበት የኩታራዎች ጉባዔ መስሏል እየተባለ ነው።
በእርግጥ ዛሬ እየተደረገ ባለው የፌዴሬሽን እና የህዝብ ተወካዮች ምክርቤት የጋራ የመክፈቻ ጉባዔ ላይ የመንግስት እቅድ በዝርዝር ይቀርባል።
ዕቅዱን ፕሬዜዳት ሳህለወርቅ ዘውዴ የማያቀርቡት ሲሆን፣ ጦርነቱን መቋጨት ዋነኛ የመንግስት ዕቅድ ይሆናል።
የህዝብ ተወካዮች ምክርቤት አባል

10/10/2022

'አወ አማራ ነኝ' ከ የጦርነት ውሎ ዜና

💚💛❤
አወ አማራ ነኝ ....... አዎ ጎጃሜ ነኝ ፣
የበላይን ታሪክ ድገም ድገም የሚለኝ ፣
አወ አማራ ነኝ ........ አዎ ጎንደሬ ነኝ ፣
የቴዎድሮስ ጀግንነትን በደም ስሬ የሚገኝ ፣
አወ አማራ ነኝ .......... አዎ ውሎዬ ነኝ ፣
የንጉስ ሚካኤል አኩሪ ታሪክ ያለኝ ፣
አወ አማራ ነኝ ......... አዎን ሽዋየ ነኝ ፣
የእምየ ሚኒሊክ አስተሳሰብ ያለኝ ፣
አወ አማራ ነኝ የአባቶቻችን ገድል ቀና ያደረገኝ ፣
አወ አማራ ነኝ የስልጣኔ ምንጭ የእውቀት ማማ ያለኝ፣
አወ አማራ ነኝ አንድ ኢትዮጵያ ሲባል ቀድሜ የምገኝ፣

አማራ ኢትዮጵያን እንደቀድሞው ይገነባል እንጅ አያፈርስም።
ማንኛውም አማራ ቢፋቅ ኢትዮጵያዊነት እንጅ ሌላ የለውም።
------------------------------------------
ከተመቻችሁ #ሼር ያድርጉ

10/06/2022

do you like earn a monye online without investment? here I have a website for you. you can sign up and earn your seeds.

https://fias777.com/ #/pages/register?invite_code=hptFP5wK&t=1654882422904

Instruction:
1. use 9 digit phone number
eg: 920507258

2. Eneter: the 3 digit characters
e.g yt9

4. Dont touch the invitation code

5. enter your 8 digit password

6. re-enter your password
E.g 45784234 and
45784234

congratulation You have done now.

I have got 65 birr , 50 from registration and 15 from task. You can have multiple account by multiple banks. Me my self I have two accounts one by CBE and another by BOA. So I will probably earn and grasp my mony up to 30 birr aday. For some times...it will rise the package

13/05/2022

ስለ hulu ምን ያህል ያውቃሉ 🤔?
👇👇👇👇👇👇👇👇👇

1, hulu ፕላት ፎርም ምንድነው?

hulu ፕላት ፎርም onlin ገንዘብ መስሪያ መንገድ ሲሆን ከ Facebook , Instagram , youtube እና tik tok ጋር ባደረገው ስምምነት ከላይ የተጠቀሱትን website በመጎብኘት ላይ በማድረግ የሚከፍል ፕላት ፎርም ነው

2, እንዴት hulu ላይ መመዝገብ እንችላለን?

ለመመዝገብ የhulu ተመዝጋቢ የሆነ invitation link የሚያስፈልግ ሲሆን የስልክ ቁጥር እና ኢሜል አድሬስ ያስፈልጋል

3, በ hulu ፕላት ፎርም እንዴት ገንዘብ እንሰራለን?

በየቀኑ ፕላትፎርሙ ላይ በመግባት የሚሰጠንን task (ስራ) በመስራት ዶላሮችን እንሰበስባለን
4, ከhulu ምን ያህል ገንዘብ በየቀኑ መሰብሰብ እንችላለን ?

በየቀኑ በ vip ደረጃችን የምንሰራቸው ገንዘቦች የተለያዩ ሲሆን

🔰vip0 👉 $1=50 ብር
በወር = #1500
🔰vip1 👉 $3= 150 ብር
በወር= #4,500
🔰vip2 👉 $15=750 ብር
በወር= #22,500
🔰vip3 👉 $35=1750ብር
በወር= #52,500
🔰vip4 👉 $72=3600 ብር
በወር= #108,000
🔰vip5 👉 $150 =7,500ብር
በወር= #225,000
🔰vip6 👉 $280 =14,000ብር
በወር= #420,000

❇️ በተጨማሪም በርሶ ስር የተመዘገቡት ከvip0 በላይ ከሆኑ በየቀኑ ከሚሰሩት 3% ተጨማሪ ገቢ ይኖርዎታል።

ለምሳሌ በርሶ ስር የተመዘገቡ 40 vip1 ሰዎች ቢኖርዎት እነሱ ከሚሰበስቡት $3 ዶላር 3% ያገኛሉ።

💸 $3*40=120 *3% $3.6 ዶላር ያገኛሉ ስለዚህ
3.6*30 ቀን =$108 ዶላር ይሆናል ወደብር ስንቀይረው #5,400 በየወሩ በሊንካችን ከተመዘገቡት እናገኛለን ማለት ነው 🤑

5, በ hulu ፕላት ፎርም እንዴት vip ማሳደግ እንችላለን?

hulu ፕላት ፎርም ለደንበኞቹ vip1 እንዲያገኙ እንደሽልማት ያቀረበ ሲሆን ደንበኞች በሊንካቸው 40 ሰው እና ከዛ በላይ አስመዝግበው ተመዝጋቢዎቹ በተከታታይ ለ3 ቀን ታስካቸውን ሰርተው ማጠናቀቅ አለባቸው (ፌክ የሆነ አካውንት እና ተመዝጋቢዎች በትክክል task ካልሰሩ ሽልማቱን አንሰጥም ) ተመዝጋቢዎችዎ ታስካቸውን በትክክል ከሰሩ እርሶ vip1 እና $15 ተሸላሚ ይሆናሉ።

❇️ ከhulu ገንዘብ እንዴት ወጪ ማድረግ እንችላለን?

🔰 hulu ፕላት ፎርም አለም አቀፍ online ስራ ስለሆነ አለም አቀፍ የሆነ ከረንሲ ነው የሚጠቀመው ስለዚህ የሁሉ አባላት በሙሉ ገንዘባቸውን ወጪ ለማድረግ USDT አድሬስ ሊኖራቸው ይገባል።

📈 ሀሳብዎትን እና ህልምዎትን እውን ለማድረግ ከ hulu ጋር ወደፊት ጠንክሮ የሰራ የስራውን ውጤት ያስገኛል።

❮❯

Register ማደረግ ስትፈልጉ በዚህ link አደረጎ በጥሩ ሁኔታ እናግዛለን!!!

https://hulu61.com/ #/pages/register?code=1651478
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

29/04/2022

ሁሌም ከእቅልፍህ ስትነሳ ፀሎት እንደጨረስክ እራስህን ለራስህ ከማንም የተሻልህ እንደሆንክ
ህልምህን አሳክተህ ሰው ሁሉ እንደ ጥላ እንደሚከብህ ንገረው
እሄን ስታደርግ አምነህበት ይሁን!!!

እንዴት አደራቹ

Address

Addis Ababa
1000

Telephone

+251965868113

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Abel's idea posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to Abel's idea:

Share

Category