Abu Raslan Mujahid

Call Website Contact the practice

Abu Raslan Mujahid Conflict is almost an inherent part of human nature which dates back to the early history

26/03/2026

That's one small step for [a] man, one giant leap for mankind
ለአንድ ሰው አንድ ትንሽ እርምጃ ነው ፣ ለሰው ልጅ አንድ ትልቅ ዝላይ ነው።

"ልጅህን ቁርኣን አስተምረው ቁርኣን ሁሉን ነገር ያስተምረዋል።"
24/03/2026

"ልጅህን ቁርኣን አስተምረው ቁርኣን ሁሉን ነገር ያስተምረዋል።"

የምተ ፈረስ ቲዎሪ📍''የሞተ ፈረስ ጽንሰ-ሀሳብ" (Dead Horse Theory) በመባል የሚታወቀውን ታዋቂ የአስተዳደር (Management) እና የቢዝነስ ፍልስፍና (ቀልድ የተቀላቀለበት ትች...
21/03/2026

የምተ ፈረስ ቲዎሪ

📍''የሞተ ፈረስ ጽንሰ-ሀሳብ" (Dead Horse Theory) በመባል የሚታወቀውን ታዋቂ የአስተዳደር (Management) እና የቢዝነስ ፍልስፍና (ቀልድ የተቀላቀለበት ትችት) ነው፡፡ የዚህ ጽንሰ-ሀሳብ መነሻ የድሮ የዳኮታ (የአሜሪካ ተወላጆች) አባባል ሲሆን፣ አባባሉም እንዲህ ይላል፡-

የምትጋልበው ፈረስ እንደሞተ ካወቅህ፣ ማድረግ ያለብህ ትክክለኛው
"ነገር ከፈረሱ ላይ መውረድ ነው፡፡"

''የሞተው ፈረስ" የሚወክለው፡- ፈጽሞ የማይሰራ አሰራርን፣ የከሸፈ ፕሮጀክትን፣ የማያዋጣ የቢዝነስ እቅድን፣ ወይም ጊዜው ያለፈበትን ፖሊሲ ነው፡፡

ትክክለኛው እና ቀላሉ መፍትሄ ያንን የማይሰራ ፕሮጀክት "ማቆም" (ከፈረሱ መውረድ) ቢሆንም፣ ብዙ ጊዜ በድርጅቶች፣ በመንግስት መዋቅሮች ወይም በግል ህይወታችን ውስጥ ሰዎች ስህተታቸውን አምነው ከመተው ይልቅ የሚከተሉትን አስቂኝ ሙከራዎች ያደርጋሉ፡

1. የተሻለ እና ጠንካራ ጅራፍ መግዛት (በሰራተኞች ላይጫና ማብዛት)።

2. ፈረሱን የሚጋልብ ሌላ ሰው መቀየር (አዲስ ስራ አስኪያጅ ወይም ባለሙያ ማምጣት)።

3. ኮሚቴ ማቋቋም (የሞተውን ፈረስ እንዴት ማንቀሳቀስ እንደሚቻል የሚያጠና ግብረ-ኃይል መሰየም)።

4. የልምድ ልውውጥ ማድረግ (ሌሎች ድርጅቶች ወይም ሀገራት የሞተ ፈረስን እንዴት እንደሚጋልቡ ለማየት መሄድ) የግል ጥቅማቸዉን ዶላሯን ማጣጣም።

5. ስታንዳርዱን ዝቅ ማድረግ (የሞቱ ፈረሶችም እንደ ህያው ፈረሶች እንዲቆጠሩ መመዘኛውን መቀየር)። ተቋማት ደግሞ ሲሆኑ ቀደም ያስቀመጡትን የቅዠት ርዕይ በአዲስ መቀየር እንዳይጠየቁበት ማሻሻል customize ማድረግ።

6. የውጭ አማካሪ (Consultant) መቅጠር (ፈረሱ መሞቱን በከፍተኛ ገንዘብ እንዲያረጋግጡልን ማድረግ)::

ዋና መልእክቱ

አንድ ነገር (ስራ፣ ፕሮጀክት፣ እቅድ ወይም ግንኙነት ጭምር) እንደማይሰራ እና ውጤት እንደማያመጣ ከተረዳን፣ በግትርነት ጊዜያችንን፣ ጉልበታችንን እና ገንዘባችንን ከምናባክን፣ እውነታውን ተቀብለን ማቆም እና ወደ ሌላ የተሻለ አማራጭ መሄድ እንዳለብን የሚያስተምር ነው፡፡ .

20/03/2026
10/08/2025
06/10/2024



"As Finfinneetti miti kirkirri lafaa kan uumame. Dambalichi lafa jalaa imalee as ga’e malee kirkirri kan mudate Awaash*tti yommuu ta’u Rekter Iskeeliidhaa 4.9 ta’a" - Dr. Eliyaas Leewii

Yuunivarsiitii Finfinneetti Daarektarri Ji'oo Fiiziksii fi Saayinsii Hawaa Doktar Eliyaas Leewii Televijiinii biyyalessaaf ibsa kennaniin

"Akka odeeffannoo hanga ammaatti argameen kirkirri lafaa kun kan mudate as Finfinneetti osoo hin taane, Awaash*tti.

Garuu lafa jala deemee as Finfinneefi bakka adda addaatti dhagahamee gamoo raase.

Iskeelii Riiktarii 4.9 kan ta’u kirkirri Awaash*tti mudate kun gaara Fantallee jedhamurraa hanga naannoo Matahataatti kan dheeratudha.Odeeffannoon hanga ammaa jiru kana fakkaata.

Ummanni tasgabbaa'uu qaba. Sirriidha, dhaga'amuu danda'a garuu dhiheenyatti miti

Odeeffannoo dabalataa akkuma arganneen isin beeksifna. “ Jedhan.

Kirkirri lafaa kun Itoophiyaa bakkoota garaa garaatti dhaga’amaa akka jiru jiraattoonni miidiyaa
tti himaa jiru.

Address

Addis Ababa
132

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Abu Raslan Mujahid posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to Abu Raslan Mujahid:

Shortcuts

Share

Category